Prevention and treatment of cardiovascular disease in Ethiopia saves more than lives: cost-effectiveness analysis, extended cost-effectiveness analysis, and financial risk protection
Doctoral thesis
Permanent lenke
https://hdl.handle.net/1956/17699Utgivelsesdato
2018-02-09Metadata
Vis full innførselSamlinger
Sammendrag
Introduction: The burden from cardiovascular disease (CVD) and its risk factors is growing in Ethiopia, especially in urban areas. Yet, the coverage of effective strategies towards its successful control is low. In the absence of universal coverage, affected households are forced to cover the cost of needed health care through direct out-of-pocket (OOP) payments upon use of services. OOP payments could be prohibitive to health care access and often entail trading-off other essential consumptions, especially among the poor. Therefore, protecting households from such unprecedented financial consequences is one of the key health systems objectives. Nevertheless, Ethiopia is faced with extreme resource scarcity. Therefore, priorities need to be carefully evaluated and systematically identified among competing alternatives. This thesis aims to generate policy-relevant evidence on health outcomes, costs, and financial risk protection of CVD interventions so as to inform priority setting decisions in Ethiopia. Methods: To meet these aims, we conducted three studies using distinct methods. First, to assess the financial risk related to seeking CVD care, we conducted a crosssectional cohort study among individuals who sought prevention and treatment services for CVD in selected hospitals in Addis Ababa, Ethiopia. In study II, a costeffectiveness analysis (CEA) of a broad range of prevention and treatment services for CVD was performed in an Ethiopian setting so as to identify cost-effective alternatives for a potential scale-up in Ethiopia. In study III, extended costeffectiveness analysis was used to estimate the distribution (across income quintiles) of health benefits (disability-adjusted life years (DALYs) averted) and financial risk protection (cases of catastrophic health expenditure averted (CHE)) from universal public finance (UPF) of primary prevention of CVD with a multidrug therapy (aspirin, antihypertensives, and statins) for individuals with increased absolute risk of CVD. CHE is here defined as annual OOP expenditure on CVD care 10% or more of households’ annual income. Results: Overall, 27% [95% CI (23.1, 30.6)] of the households faced CHE. About 28% among the poorest quintile, in contrast to 14% among the richest quintile faced CHE. This financial risk affected mainly the poor, those who have had stroke, those who have been hospitalized, and those who travelled to Addis Ababa from outside the city to seek CVD care. Moreover, the households that faced CHE among the poorest quintile spent 34% of their annual income on CVD care per year compared with a 15% average among the richest quintile. This shows that the poorest households suffered a more severe intensity of financial risk among than the richest quintile. We found that primary prevention of CVD with the multidrug therapy is costeffective in an Ethiopian setting with an estimated cost of USD 67 per DALY averted at > 35% absolute risk of developing a CVD event over the next 10 years. The incremental cost per an additional DALY averted increased moderately at lower risk levels and reached USD 340 per DALY averted at > 5% risk level. A package of aspirin, ACE-inhibitor, beta-blocker, and streptokinase for acute myocardial infarction (with an estimated cost of USD 1,000 per DALY averted); a package of aspirin, ACE-inhibitor, beta-blocker, and statin for secondary prevention of ischemic heart disease (with an estimated cost of USD 1,850 per DALY averted); and a package of aspirin, ACE-inhibitor and statin for secondary prevention of stroke (with an estimated cost of USD 1,060 per DALY averted), although they dominated the comparators within their respective clusters, they were deemed less cost-effective than primary prevention. Furthermore, we estimated that substantial health and financial risk protection gains can be expected from UPF of the multidrug therapy for primary prevention of CVD. In total, the policy averted about 5,800 DALYs and 850 cases of CHE per year at an estimated annual cost of USD 1.9 million. Disaggregated by risk level, the DALYs averted ranged from 1,180 (at > 25%) to 2,240 (at > 15%), whereas the cases of CHE averted ranged from 96 (at > 35%) to 394 (at > 5%). The DALYs averted were distributed across income quintiles (Q1—the poorest to Q5—the richest) as: 22% (Q1), 18% (Q2), 24% (Q3), 26% (Q4), and 10% (Q5); while CHE averted were distributed as: 23% (Q1), 20% (Q2), 21% (Q3), 23% (Q4), and 13% (Q5). These distributional patterns were maintained at all CVD risk levels. Conclusions: Seeking prevention and treatment of CVD represents a significant financial risk to households, with a disproportionate impact on the poorest, those who have had stroke, and those who reside outside Addis Ababa. Primary prevention of CVD with multidrug therapy to individuals with increased absolute risk of CVD is a cost-effective strategy that Ethiopia could consider for successful control of CVD. Public finance of this intervention would generate a sizeable financial risk protection gains in addition to the health benefits. Both the health gain and financial risk protection gains favor the poorer households—qualifying the strategy as a pro-poor with respect to both outcomes. Primary prevention of cardiovascular disease saves more than lives in Ethiopia. መግቢያ: የ ልብ ስ ትሮክ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎች በ ኢትዮጲያ በ ተለ ይም በ ከተሞች አ ካባ ቢ እ የ ጨመረ ይገ ኛል ሆኖም በ ሽታውን ለመቆጣጠር የ ሚያ ስ ችሉ የ ጤና አ ገ ልግሎቶች ሽፋን አ ና ሳ ነ ው፡ ፡ የ ጤና መድህ ን ሽፋን በ በ ቂ ሁኔ ታ በማይኖር በ ት ጊዜ በ በ ሽታው የ ተጎ ዱ ቤተሰ ቦ ች አ ስ ፈላ ጊውን የ ጤና አ ገ ልግሎት ለማግኘት ከራሳ ቸው ኪስ በ ቀጥታ ለመክፈል ይገ ደዳሉ፡ ፡ እ ን ዲህ ያ ሉ ከጤና አ ገ ልግሎት ጋር የ ተያ ያ ዙ ቀጥተኛ ወጪዎች ደግሞ በ አ ን ድ በ ኩል ህብረ ተሰ ቡ አ ጥጋቢ በ ሆነ መልኩ የ ጤና አ ገ ልግሎት እ ን ዳያ ገ ኝ እ ክል ሲፈጥሩ በ ሌላ በ ኩል ደግሞ ቤተሰ ቦ ችን ለ ድህ ነ ት አ ዘ ቅት አ ደጋ ያ ጋልጧቸዋል፡ ፡ ስ ለ ዚህም ቤተሰ ቦ ች የ ሚያ ስ ፈልጋቸውን የ ጤና አ ገ ልግሎት ለማግኘት ከሚያ ወጡት ቀጥተኛ ወጪ ጋር ተያ ይዞ ከሚመጣባ ቸው ኢኮኖሚያ ዊ አ ደጋ መጠበ ቅ የ ጤና ስ ር ዓቶች ዋነ ኛ አ ላ ማዎች አ ን ዱ ነ ው፡ ፡ ሆኖም ኢትዮጲያ ከፍተኛ የ ፋይና ን ስ እ ጥረ ት አ ለ ባ ት፡ ፡ ስ ለ ሆነ ም ቅድሚያ አ ግኝተው ሽፋን ሊሰጣቸው የ ሚገ ቡ የ ጤና አ ገ ልግሎቶችን ለ ይቶ ማወቅ ይገ ባ ል፡ ፡ የ ዚህ ጥና ት አ ላ ማ የ ልብ ስ ትሮክ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎቸን ለመቆጣጠር የ ሚያ ስ ፈልጉ የ ጤና አ ገ ልግሎቶች ለ ቤተሰ ቦ ች የ ሚያ ስ ገ ኙትን ጥቅም ከጤና እ ና ከኢኮኖሚያ ዊ የ መድን ዋስ ትና አ ን ፃ ር እ ን ዲሁም አ ስ ፈላ ጊ ወጪዎችን በ ተመለ ከተ የ ጤና ፖሊሲ ለመቅረ ፅ ግብዓት የ ሚሆኑ መረ ጃዎችን ማውጣት ነ ው፡ ፡ ዘ ዴዎች:እ ነ ዚህ ን አ ላ ማዎች ለማሳ ካት ልዩ ልዩ ዘ ዴዎችን በመጠቀም ሶ ስ ት ጥና ቶችን ተግባ ራዊ አ ድር ገ ና ል፡ ፡ በመጀመሪ ያ ው ጥና ት ለ ተጠቀሱት ለ ልብ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎች የ ጤና አ ገ ልግሎት ለማግኘት በሚደረ ጉ ቀጥተኛ የ ኪስ ወጪዎች በ ቤተሰ ቦ ች ላ ይ የ ሚያ ስ ከትሉትን ኢኮኖሚያ ዊ ስ ጋቶች ለመገ ምገ ም በኢትዮጲያ ዋና ከተማ በ አ ዲስ አ በ ባ በሚገ ኙ ሆስ ፒታሎች ውስ ጥ አ ገ ልግሎቱን ለማግኘት በመጡ ግለ ሰ ቦ ች ላ ይ ነ ው፡ ፡ ሁለ ተኛው ጥና ት ደግሞ በኢትዮጲያ እ ነ ዚህ ን በ ሽታዎች ለመቆጣጠር የ ሚያ ስ ችሉ አ ዋጪ የ ጤና አ ገ ልግሎቶችን ለመለ የ ት የ ተደረ ገ ጥና ት ሲሆን በ ሶ ስ ተኛው ጥና ት ደግሞ በሁለ ተኛው ጥና ት አ ዋጪ ሆኖ የ ተገ ኘውን የ ጤና አ ገ ልግሎት የ ኢትዮጲያ መን ግስ ት ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ወጪውን ቢሸ ፍን ለ ቤተሰ ቦ ች የ ሚያ ስ ገ ኘው ጥቅም ከጤና (በ ዳሊ አ ቨር ትድ) እ ና ከኢኮኖሚያ ዊ የ መድን ዋስ ትና (በ ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪዎች አ ቨር ትድ) አ ን ፃ ር እ ን ዲሁም አ ስ ፈላ ጊ ወጪዎችን ግምት መገ ምገ ም ነ ው፡ ፡ ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪ ብለ ን የ ምን ጠራው አ ን ድ ቤተሰ ብ በ ዓመት ውስ ጥ ለ ልብ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎች አ ገ ልግሎት ለማግኘት ቀጥተኛ የ ኪስ ወጪ ከአ ጠቃላ ይ የ ቤተሰ ቡ አመታዊ ገ ቢ አ ስ ር በመቶ እ ና ከዚያ በ ላ ይ የ ሚሆን ከሆነ ነ ው፡ ፡ ዳሊ መድሀ ኒ ቶቹ የ ሚያ ስ ገ ኙትን የ ጤና ጥቅም ለመለ ካት የ ተጠቀምነ ው መለኪያ ሲሆን በ ሽታዎች የ ሚያ ስ ከትሉትን ሞትና አ ካል ጉዳት ያ ካተተ የ ጤና ደረ ጃ መለኪያ ነ ው፡ ፡ ውጤት:በ አ ጠቃላ ይ ከ27 በመቶ የ ሚሆኑ ቤተሰ ቦ ች (27% [23.1, 30.6]) ለ ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪ የ ተዳረ ጉ ሲሆን ይህ ችግር በ ተለ ይም በ ዝቅተኛ የ ኑ ሮ ደረ ጃ ላ ይ በሚገ ኙ ቤተሰ ቦ ች ላ ይ ጎ ልቶ የ ሚታይ ነ ው፡ ፡ እ ን ደ ኢኮኖሚያ ዊ ደረ ጃቸው ቤተሰ ቦ ችን በ አ ምስ ት ብን ከፍላ ቸው በጣም ደሀ ከሆኑ ት የ መጀመሪ ያ ዎቹ 20 በመቶ መሀ ል 28 በመቶ የ ሚሆኑ ት ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪ ሲያ ጋጥማቸው በ አ ን ፃ ሩ ደግሞ በጣም ሀ ብታም ከሆኑ ት 20 በመቶዎቹ ደግሞ 14 በመቶ የ ሚሆኑ ት ለ ተመሳ ሳ ይ ኢኮኖሚያ ዊ ቀውስ ተዳር ገ ዋል፡ ፡ ይህ ኢኮኖሚያ ዊ ችግር በ ተለ ይም በ ዝቅተኞቹ 20 በመቶዎች ላ ይ እ ን ዲሁም በ ስ ትሮክ በ ሽታ በ ተጋለጡ ላ ይ እ ና የ ጤና አ ገ ልግሎቱን ለማግኘት ከተለ ያ ዩ ከተሞች ወደ አ ዲስ አ በ ባ በመጡ ቤተሰ ቦ ች ላ ይ ነ ው፡ ፡ በ ተጨማሪም በጣም ደሀ የ ሆኑ ት (የ መጀመሪ ያ ው 20 በመቶ) ቤተሰ ቦ ች በ አማካኝ 34 በመቶ የ ቤተሰ ቡ አመታዊ ገ ቢ ቀጥተኛ የ ኪስ ወጪ ሲጋለጡ በ አ ን ፃ ሩ ደግሞ በጣም ሀ ብታም የ ሆኑ ት (አ ምስ ተኛው 20 በመቶ) ለ15 በመቶ ወጪ ተጋልጠዋል፡ ፡ ይህ የ ሚያ መለ ክተው ከልብ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎች ጋር በ ተያ ያ ዘ ደሀ ቤተሰ ቦ ች ከፍተኛ ለ ሆነ ኢኮኖሚያ ዊ አ ደጋ እ ን ደሚጋለጡ ነ ው፡ ፡ በ ተጨማሪም በ10 አመታት ውስ ጥ ከ35 በመቶ በ ላ ይ የ ልብ በ ሽታ ለመከሰ ት አ ደጋ ያ ላ ቸው ግለ ሰ ቦ ች ላ ይ ያ ተኮረ የ ቅድመ መከላ ከል ጥቅል ህ ክምና (አ ስ ፕሪ ን ፣ ኤሲኢ ኢን ሂቢተር ፣ ቤታ፣ ብሎከር እ ና ስ ታቲን) በ አመት USD67 በ ዳሊ አ ቨር ትድ ይፈጃል፡ ፡ ይህ የ ቅድመ መከላ ከል ጥቅል መድሀ ኒ ት ከ 5 በመቶ በ ላ ይ አ ደጋ ላ ላ ቸው ግለ ሰ ቦ ች ቢሰ ጥ በ አማካኝ USD340 በ ዳሊ አ ቨር ትድ ይፈጃል፡ ፡ ይህ የ ሚያ ሳ የ ው የ ቅድመ መከላ ከል ጥቅል ህ ክምና ዋጋ የ ግለ ሰ ቦ ቹ አ ደጋ ተጋላጭነ ት ሲቀን ስ በመጠኑ ይጨምራል፡ ፡ በ ተጨማሪም አ ስ ፕሪ ን ፣ ኤሲኢ ኢን ሂቢተር ፣ ቤታ ብሎከር እ ና እ ስ ትሪ ፕቶካይኒ ዝ ለ አ ስ ቸኳይ የ ልብ ድካም ህ ክምና USD1000 በ ዳሊ አ ቨር ትድ ሲፈጅ ፤ ዳግም የ ልብ በ ሽታ መከላ ከል ጥቅል (አ ስ ፕሪ ን ኤሲኢ ኢን ሂቢተር ፣ ቤታ ብሎከር እ ና ስ ታቲን) USD1850 በ ዳሊ አ ቨር ትድ ይፈጃል፡ ፡ በ ተጨማሪም ዳግም ስ ትሮክን ለመከላ ከል (አ ስ ፕሪ ን ፣ ኤሲኢ ኢን ሂቢተር እ ና ስ ታቲን) USD1060 በ ዳሊ አ ቨር ትድ ይፈጃል፡ ፡ በመሆኑም እ ነ ዚህ መድሀ ኒ ቶች ከለሎቹ አ ስ ቸኳይ ህ ክምና ና ዳግም ህ ክምና አ ን ፃ ር የ ተሻሉ ቢሆኑም ከቅድመ መከላ ከል ህ ክምና አ ን ፃ ር አ ዋጪ አ ይደሉም፡ ፡ እ ን ዲሁም መን ግስ ት አ ዋጪ የ ሆነ ውን የ ቅድመ መከላ ከል ጥቅል ህ ክምና (አ ስ ፕሪ ን ፣ ኤሲኢ ኢን ሂቢተር ፣ ቤታ ብሎከር እ ና ስ ታቲን) ሙሉ በሙሉ የ ቀጥተኛ ወጪውን ከ20 በመቶ ለሚሆኑ ለ አ ደጋው ተጋላጭ ግለ ሰ ቦ ች ሽፋን ፖሊሲ ተግባ ራዊ ቢያ ደር ግ በ አ ጠቃላ ይ 5800 ዳሊዎች እ ን ዲሁም 850 የ ሚያ ህሉ የ ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪዎችን መግታት ይቻላ ል፡ ፡ ይህም ፖሊሲ በ አመት USD1.9 ሚሊዮን አሜሪ ካን ዶላ ር የ ሚሆን ወጪ መን ግስ ት ላ ይ ያ ስ ከትላ ል፡ ፡ እ ን ደ የ ልብ በ ሽታ መከሰ ት አ ደጋ ተጋላጭነ ት ደረ ጃቸው ተጠቂ ግለ ሰ ቦ ችን ብን ከፋፍል ደግሞ 25% አ ደጋ ባ ላ ቸው ላ ይ 1180 ዳሊ አ ቨር ትድ እ ስ ከ 15% አ ደጋ ባ ላ ቸው ላ ይ 2240 ዳሊ አ ቨር ትድ ይደር ሳ ሉ፡ ፡ እ ን ዲሁም ከ35% በ ላ ይ የ ልብ በ ሽታ መከሰ ት አ ደጋ ባ ላ ቸው ቤተሰ ቦ ች ላ ይ 96 ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪዎች እ ስ ከ ከ5% በ ላ ይ የ ልብ በ ሽታ መከሰ ት አ ደጋ ባ ላ ቸው ቤተሰ ቦ ች ላ ይ ደግሞ 394 ይደር ሳ ሉ፡ ፡ የ ተገ ቱት ዳሊዎች ክፍፍል ደግሞ 22% (የ መጀመሪ ያ 20 በመቶዎቹን) ተጠቃሚ ሲያ ደር ጋቸው 18% (ሁለ ተኛ 20 በመቶ)፣ 24% (ሶ ስ ተኛ 20 በመቶ)፣ 26% (አ ራተኛ 20 በመቶ) እ ና 10% (አ ምስ ተኛ 20 በመቶዎቹን) ተጠቃሚ አ ድር ጓ ል፡ ፡ በ ተመሳ ሳ ይ በፖሊሲው የ ተገ ቱት የ ካታስ ትሮፊክ የ ጤና ወጪዎች 23% (በመጀመሪ ያ 20 በመቶ)፣ 20% (ሁለ ተኛ 20 በመቶ)፣ 21% (ሶ ስ ተኛ 20 በመቶ)፣ 23% (አ ራተኛ 20 በመቶ) እ ን ዲሁም የ ተቀረው 13% (አ ምስ ተኛ 20 በመቶ) ተጠቃሚ አ ድር ጓ ል፡ ፡ ማጠቃለ ያ: የ ልብ እ ና ተያ ያ ዥ በ ሽታዎችን ለመከላ ከል እ ና ለመቆጣጠር የ ሚያ ስ ፈልጉ የ ጤና አ ገ ልግሎቶችን ለማግኘት የ ሚደረ ጉ ቀጥተኛ የ ኪስ ወጪዎች በ ቤተሰ ቦ ች ላ ይ ከፍተኛ ኢኮኖሚያ ዊ ጫና የ ሚያ ሳ ድሩ ሲሆን ይህም ተፅ ዕ ኖ በ ተለ ይም በ ኑ ሮ ደረ ጃቸው ዝቅተኛ የ ሆኑ ቤተሰ ቦ ችን በ ስ ትሮክ የ ተጎ ዱ ቤተሰ ቦ ችን እ ን ዲሁም ከአ ዲስ አ በ ባ ውጪ የ ሚኖሩ ቤተሰ ቦ ችን በ ተለ የ መልኩ ተጎ ጂ ያ ደረ ገ ነ ው፡ ፡ የ ዚህ በ ሽታ ቅድመ መከላ ከያ ጥቅል አ ገ ልግሎት ለ አ ደጋው ተጋላጭ ለ ሆኑ ግለ ሰ ቦ ች ቢሰ ጥ አ ዋጪ ሲሆን መን ግስ ት ይህ ን ን ህ ክምና አ ገ ልግሎት ሽፋን ቢያ ደር ግ ጉልህ የ ሚባ ል የ ጤና እ ና ኢኮኖሚያ ዊ ጥቅሞች ለ ቤተሰ ቦ ች የ ሚያ ስ ገ ኝ ነ ው፡ ፡ በ ተጨማሪም የ ሚገ ኙት የ ጤና እ ና ኢኮኖሚያ ዊ ጥቅሞች በ ተለ ይም ደሀ ቤተሰ ቦ ችን ተጠቃሚ ስ ለሚያ ደር ጉ ይህ የ ቅድመ መከላ ከያ ጥቅል ህ ክምና አ ገ ልግሎት ድሆችን ያ ማከለ ተብሎ ሊፈረ ጅ ይችላ ል፡ ፡ በመሆኑም አ ገ ልግሎቱ በኢትዮጲያ ከህ ይወት መታደግ ያ ለ ፈ ጥቅም ይሰጣል፡ ፡
Består av
Paper I: Tolla MT, Norheim OF, Verguet S, Bekele A, Amenu K, Abdisa SG, Johansson KJ. Out-of-pocket expenditures for prevention and treatment of cardiovascular disease in general and specialized cardiac hospitals in Addis Ababa, Ethiopia: a cross-sectional cohort study. BMJ Global Health 2017, 2:e000280. The article is available at: http://hdl.handle.net/1956/17698Paper II: Tolla MT, Norheim OF, Memirie ST, Abdisa SG, Ababulgu A, Jerene D, Bertram M, Strand K, Verguet S, Johansson KJ. Prevention and treatment of cardiovascular disease: a cost-effectiveness analysis. Cost-Effectiveness and Resource Allocation 2016, 14:10. The article is available at: http://hdl.handle.net/1956/12567
Paper III: Tolla MT, Habtemariam MK, Haaland ØA, Økland JM, Norheim OF, Johansson KJ. Health benefits and financial risk protection from primary prevention of cardiovascular disease in Addis Ababa, Ethiopia: an extended cost-effectiveness analysis. Full text not available in BORA.